ይቅርታ እና ምህረት ለማን፣ መቼ እና እንዴት?

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ በማረሚያ ቤቶች የሚገኙ የሕግ ታራሚዎች ሥልጣን ባለው አካል በእስር የእርማት ጊዜያቸውን ሳያጠናቅቁ በይቅርታ ወይም በምህረት ሊለቀቁ የሚችሉበት የሕግ አሠራር አለ፡፡ በዚህ ሕግ መሠረትም ባሕላዊ፣ ሃይማኖታዊ፣ ሕዝባዊ እና ፖለቲካዊ በዓላትን ምክንያት በማድረግ እስረኞች በምህረት እና በይቅርታ ሲፈቱ ማየት የተለመደ ነው፡፡ በፍትሕ ሚኒስቴር የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ምክትል ረዳት አቃቢ ሕግ ወይዘሮ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply