ይብላኝ ለእናንተ! የማስጠንቀቂያ ደወል ከክርስትያን ታደለ !

  (ክርስቲያን ታደለ ~ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል) ዓሳ ስለውኃ ያለው አረዳድ ከኮረት ጋር ተመሳሳይ ሲሆን እጅጉን በጣም አስገራሚ ይሆናል። ፋኖነትን ማኅበረሰባዊ ውርስ እና የልቡና ውቅር እሴት አድርጎ ለሺህ ዘመናት በኖረ ማኅበረሰብ ውስጥ ያደገ ሰው፤ በተለይ በስነሰብ ጥናት ላይ የሊቅነት ካባ የደረበ ሰው፤ ፋኖነትን በመንገደኛ ቅኝት (etic perspective) ተንትኖ ብያኔ ሲሰጥ አንዳች የተበላሸ ነገር ስለመኖሩ ከእርግጠኝነትም በላይ ጠቋሚ ነው። የታጠቀ ኃይልን በብቸኝነት የማንቀሳቀስ መብት የሚያጎናጽፈው የመንግስትነት ካባም የሕዝብን ትውልድ ዘለል እሴት «ኢመደበኛ» በሚል ሰም ለበስ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply