ይድረስ ለአማራ ክልል ፕረዚዳንት ለዶ/ር ይልቃል ከፍያለው!!

ይድረስ ለአማራ ክልል ፕረዚዳንት ለዶ/ር ይልቃል ከፍያለው!! የጀግናውን የአማራ ህዝብ መከታ የሆነዉን #ፋኖ በማሰከበብ ለማሰገደል የምትሰራው ሰራ ጥሩ እንዳልሆነ አጥብቀህ እያወክ! በተላላኪነት የአማራን ህልዉና ዝቅ የሚያደርግ ስራ ባትሰራና የታሪክ ተወቃሽ ከመሆን አንተም የብልፅግና አካላትም ብትጠነቀቁ ይሻላል:: #ፋኖ እሳት በእጁ ይዟል! ዘመነ ካሴ #ፋኖ    SHARE

Source: Link to the Post

Leave a Reply