“ ይፈለጋል “ ፊልም ከ15 ዓመት በኋላ ዳግም ለእይታ ሊቀርብ ነው።በሰይፉ ፋንታሁን የተዘጋጀው ይህ ፊልም ከ15 ዓመት በሗላ ለመጀመሪያ ጊዜ በአለም ሲኒማ ሊታይ ነው ተብሏል::በእይታው የ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/FR9KmhOS6lXk6AwKox9Chx4qWp_iZjHQzgddNofgh9zrtryIC7EVDukJiC-8TlXgCDXELURK21TlynPnD295siDKCzqHVcJO50Jre1XTxByl--FQnqhvzSWaU5XtJRs16CRpvikkkf2SSTuhMFloVkVtmhVdk9YhmBhOkKBPDITiZfhQL5srjlnkfuj8aY3dutygqGxsAMdiHY8tS7dfSfrW7XN_pOW8tjj1mUkyDko92SWPcmVtEm0Q2DmJASFH2ZP5kw4mDVI6TAAwDBrpVFb3uBo3JPu8b5I-kwCLDIoYhtInTTyiQkELfp92XEB6vQh7aZbAPdOBu0yTjHeFnA.jpg

“ ይፈለጋል “ ፊልም ከ15 ዓመት በኋላ ዳግም ለእይታ ሊቀርብ ነው።

በሰይፉ ፋንታሁን የተዘጋጀው ይህ ፊልም ከ15 ዓመት በሗላ ለመጀመሪያ ጊዜ በአለም ሲኒማ ሊታይ ነው ተብሏል::

በእይታው የሚገኛውን ገቢ ደግሞ ለአዘጋጅና ተዋናይ ስዩም ተፈራ ለህክምና የሚውለው ይሆናል::
ተዋንያን :- ሠራዊት ፍቅሬ
:- ሰይፉ ፋንታሁን
:- አምለሰት ሙጪ
:- ደረጀ ሀይሌ
:- ቶማስ ቶራ
:- ሳምሶን ቤቢ
:- ፍቃዱ ከበደ
:- በላይነሽ አመዴ እና ሌሎችም አንጋፋ ተዋንያኖች የተሳተፉበት

በአለም ሲኒማ የሚታይባቸው ቀናቶች
⁃ መስከረም 12 ሀሙስ በ11:00 ሰአት
⁃ መስከረም 13 አርብ በ10:00 ሰአት
⁃ መስከረም 14 ቅዳሜ በ10:00 ሰአት ይታያል እንዲሁም
⁃ መስከረም 15 እሁድ ከቀኑ በ10:00 ሰአት በአለም ሲኒማ በልዩ ፕሮግራም ይታያል

የፊልሙ ሙሉ ገቢው ለአዘጋጅና ተዋናይ ስዩም ተፈራ ለህክምና እንደሚውል ተገልጿል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply