#ደላንታ_ጀግና_ፋኖ_ልጆቾን_በክብር_ሸኝታለች! መስከረም 24 ቀን 2015 ዓ.ም (አሻራ ሚዲያ) በዛሬው ቀን በህዝብ ሽኝት የተደረገላቸው ለሀገር መስእዋትነት መክፍል ያባቶቻችን ታሪክ ነው ብ…

#ደላንታ_ጀግና_ፋኖ_ልጆቾን_በክብር_ሸኝታለች! መስከረም 24 ቀን 2015 ዓ.ም (አሻራ ሚዲያ) በዛሬው ቀን በህዝብ ሽኝት የተደረገላቸው ለሀገር መስእዋትነት መክፍል ያባቶቻችን ታሪክ ነው ብለው በራያ በቃሊም ግምባር …..የበላጎ ምሽግን በመስበር ለነፃነታችን በክብር የተሰውልን የምስራቅ አማራ ፋኖ አባላት የደላንታ የቁርጥ ቀን ልጆች ፋኖ ቀለመወርቅ አለሙ/ በወሎ ዩኒቨርስቲ የኢንጂነሪንግ ተመራቂ/ እና ፍኖ መለሰ ወርቄ(በረኛ) የጠላትን አንገት እጅ በእጅ ተናንቀው ምሽጉን በመስበር መሰዋታቸው ይታወቃል በዛሬው ቀን ወደ ትውልድ ቦታቸው ደላንታ ወገልጤና ከተማ በርካታ ህዝብ በተገኜበት የጀግና ሽኝት ተደርጎላቸዋል ሲል ይርጋለም ታደሰ መረጃውን አድርሶናል። “ክብር በጀግንነት ለተሰው ሰማእታት በሙሉ” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply