”ደመናን የማበልጸግ ቴክኖሎጂ ደመናን የሚፈጥር ሳይሆን በተከማቸ ደመና ተጨማሪ የዝናብ ውሃ ለማግኘት የሚውል ነው“:-ብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት

ሐሙስ መጋቢት 29 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ደመናን የማበልጸግ ቴክኖሎጂ በራሱ ደመና የሚፈጥር ሳይሆን በተከማቸ ደመና ተጨማሪ የዝናብ ውሃ ለማግኘት የሚውል መሆኑን ብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ደመና የማበልጸግ ቴክኖሎጂን በሚመለከት ለሚነሱ የተሳሳቱ አመለካከቶች ግልጸኝነት ለመፍጠር ሲል ለመገናኛ…

The post ”ደመናን የማበልጸግ ቴክኖሎጂ ደመናን የሚፈጥር ሳይሆን በተከማቸ ደመና ተጨማሪ የዝናብ ውሃ ለማግኘት የሚውል ነው“:-ብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply