You are currently viewing ደማቁ የጥምቀት በዓል አከባበር በጎንደር! አማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) በጎንደር ተገኝቶ ደማቁን የጥምቀት በዓል አከባበር ሀይማኖታዊ ወግ እና ባህሉን በጠበቀ መልኩ በሰላም እየተከበረ መሆኑ…

ደማቁ የጥምቀት በዓል አከባበር በጎንደር! አማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) በጎንደር ተገኝቶ ደማቁን የጥምቀት በዓል አከባበር ሀይማኖታዊ ወግ እና ባህሉን በጠበቀ መልኩ በሰላም እየተከበረ መሆኑ…

ደማቁ የጥምቀት በዓል አከባበር በጎንደር! አማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) በጎንደር ተገኝቶ ደማቁን የጥምቀት በዓል አከባበር ሀይማኖታዊ ወግ እና ባህሉን በጠበቀ መልኩ በሰላም እየተከበረ መሆኑን ተመልክቷል። ከጎንደር እና አካባቢው ብሎም ከከሀገር ውስጥ እና ከውጭ የመጡ በመቶ ሽህ የሚቆጠሩ የሀይማኖት አባቶች፣ ምዕመናን፣ የበዓሉ ታዳሚዎችና ጎብኝዎች … በዓሉን በድምቀት አክብረዋል። የጎንደር እንግዳ አቀባበልም በዓይነቱ ለየት ያለ እና በብዙዎች የተመሰገነ መሆኑን ከአስተያዬት ሰጭዎች ለማወቅ ተችሏል። እንኳን አደረሳችሁ

Source: Link to the Post

Leave a Reply