ደሜን ለሚደማልኝ እለግሳለሁ ያልዘመትሁት ትጥቅ ስለሌለኝ ነው ለወገኔ መድረስ እፈልጋለሁ በሚል መሪ ቃል ትጥቅ የሌላቸው የደብረ ማርቆስ ፋኖወች ሠላማዊ ሠልፍ አደረጉ። ጥቅምት 13/02/201…

ደሜን ለሚደማልኝ እለግሳለሁ ያልዘመትሁት ትጥቅ ስለሌለኝ ነው ለወገኔ መድረስ እፈልጋለሁ በሚል መሪ ቃል ትጥቅ የሌላቸው የደብረ ማርቆስ ፋኖወች ሠላማዊ ሠልፍ አደረጉ። ጥቅምት 13/02/2014 ዓ.ም (አሻራ ሚዲያ) ወደ አደባባይ በመውጣትም አስሠጥቁን የሚል መልዕክት አስተላልፈዋል። በመጨረሻም የደም ልገሳ መርኃ ግብር አከናውነዋል ። ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም :- https://t.me/asharamedia24 ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- https://t.me/asharamedia24 Facebook :- https://www.facebook.com/asharamedia24 ዩትዩብ:- https://bit.ly/33XmKro

Source: Link to the Post

Leave a Reply