ጀሴ፡ ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን 116 ሚሊየን ብር ወጭ ተደርጎ በሰዎች ለሰዎች ድርጅት የተገነባው የጃማ ቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በጀርመን መንግሥት የገንዘብ ድጋፍ የጃማ ነው ቴክኒክና ሙያ ኮሌጁን ገንብቶ ያጠናቀቀው። 116 ሚሊየን ብር ወጭ የተደረገው ለግንባታ እና የውስጥ ቁሳቁሱን ለማሟላት ነው ተብሏል። የተገነባው ኮሌጅ በዞኑ […]
Source: Link to the Post