“ደራሽ ፈላጊ ወገኖች፤ በማጣት የተዘረጉ እጆች”

ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለወትሮው “ሞትና ክረምት አይቀረም” እያሉ የሚናገሩት የሀገሬው ሰዎች ክረምት ሲቀር በዘመናቸው አይተዋል። ጉም እየጎተቱ፣ ዶፍ የሚያወርዱት ወርሃ ሰኔ፣ ሐምሌ እና ነሐሴ ያለ ዝናብ አልፈዋል፡፡ ጋራ እና ሸንተረሮቹ ያለ ልምላሜ ከርመዋል፤ ላም እና በሬዎች፣ ፍዬል እና በጎች ለምለም ሣር ሳይቀምሱ ቀርተዋል፤ በክረምት የሚደነፉት ወንዞች ደርቀዋል፤ ከጓሮው እሸት፣ ከግሬራው ወተት እያማረጡ የሚቀምሱት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply