#ደሴ በደሴ ከተማ ትላንት ሌሊት በተነሳ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ! አሻራ ሚዲያ… ሰሜን አሜሪካ በደሴ ከተማ ትናንት ሌሊት በተነሳ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት ቢ…

#ደሴ በደሴ ከተማ ትላንት ሌሊት በተነሳ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ! አሻራ ሚዲያ… ሰሜን አሜሪካ በደሴ ከተማ ትናንት ሌሊት በተነሳ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት ቢያደርስም መቆጣጠር መቻሉን የከተማዋ ነዋሪወች ተናገሩ። ከፍተኛ የሚባል ውድመትም በቃጠሎው እንደደረሰ ለማየት ችለናል ብለዋል በቦታው የነበሩ ሰወች። ቦታው የተለያዮ ብረታ ብረት ማከማቻ (ቁራሊወ) ያለበት ስለነበር ከፍተኛ የሆነ ፍንዳታ ወይም የመሳሪያ ጥይቶች ፈንድተው ግለሰቦች ላይ ጉዳት ማድረሱንና ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸውን ከቦታው ያገኝነው መረጃ ያመለክታል። በተቻለ መጠን ፈንጂና ሰወች ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ነገሮችን ህዝብ ላይ ጉዳት እንዳያደርሱ ቁጥጥር መደረግ እንዳለበት እንዳለበት አስተማሪ ክስተት ሆኖ አልፏል ሲሉ ገልፀዋል ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply