“ደሴ ከተማ ከምንጊዜውም በላይ የሕዝቦቿን እገዛ ትፈልጋለች” የደሴ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ

ደሴ:የካቲት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር በከተማዋ ከሚገኙ የባንክና የኢንሹራንስ የሥራ ኀላፊዎች ጋር በከተማዋ ልማት ዙሪያ የውይይት መድረክ አካሂዷል። በውይይቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ ደሴ ከተማ እንደ ዕድሜዋና እንደ ታሪኳ እንዲኹም እንደ ንግድ ማእከልነቷ የሚጠበቅባትን ያክል አለማደጓን ጠቅሰዋል። በመኾኑም ኹላችንም ተባብረን እድገቷን ማፋጠን አለብን ብለዋል። “ደሴ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply