ደቡብ አፍሪካዊው የማህበረሰብ ንቅናቄ መሪ ሎታታ ላክስ አዲስ አበባ ገባ

ሰኞ ታህሳስ 25/2014 (አዲስ ማለዳ) ደቡብ አፍሪካዊው የማህበረሰብ ንቅናቄ መሪ ሎታታ ላክስ አዲስ አበባ ገብቷል። በጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ተወካይ ረ/ፕሮፌሰር ነብዩ ባዬ እና የወጣቶች ፌዴሬሽን ም/ ኘሬዝዳንት ፅጌረዳ ዘውዱ በቦሌ አለምአቀፍ አውሮኘላን ማረፊያ አቀባበል አድርገውለታል። ላክስ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ኢትዮጵያ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply