
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ በሚገኘው ኮንሶ ዞን በተከሰተ የምግብ እጥረት ሳቢያ 13 ሕጻናት መሞታቸውን የዞኑ ዋና የመንግሥት ተጠሪ ለቢቢሲ ተናገሩ። በኮንሶ ዞን ባለፉት ሦስት ተከታታይ ዓመታት የሚጥለው ዝናብ ወቅቱን የጠበቀ ባለመሆኑ እንዲሁም በተከታታይ በነበሩ ግጭቶች የተነሳ ለከፋ ረሃብ የተጋለጡ ሰዎች ቁጥር መጨመሩን ባለሥልጣኑ አስረድተዋል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post