ደቡብ ኮሪያ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ደቡብ ኮሪያ በኢትዮጵያ ለተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ የሚውል ተጨማሪ የ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አድርጋለች፡፡ ድጋፉ በዓለም የምግብ ፕሮግራም፣ በዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማኅበር፣ በተመድ የህጻናት መርጃ ድርጅት እና በተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት አማካኝነት የሚሰራጭ ነው ተብሏል፡፡ ደቡብ ኮሪያ በኢትዮጵያ የሰብዓዊ እርዳታ ለሚሹ ዜጎች አስፈጊውን ድጋፍ ለማድረግ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply