ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አስመረቀ ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለ16ኛ ጊዜ ተማሪዎችን አስመረቀ ። ዩኒቨርሲቲው በመደበኛው ፣ በተከታታይ እና በርቀት መርሃ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን 1 ሺህ ሃያ ተማሪዎች የሴኔት አባላት ፣ የተጋበዙ እንግዶችና መምህራን በተገኙበት በዛሬው ዕለት በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply