ደብረ ሮሃ፡ የጥበብ ማዕከል የጠቢባን ሀገር!

ላልይበላ: ታኅሣሥ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለትን ፈልፍለው ዋሻ፤ ከተማን ቆርቁረው መናገሻ ማድረግ መለያቸው ነው፡፡ ሰውን ቀርጸው ንጉስ፤ ዓለትን አንጸው መቅደስ ማድረግን ተክነውበታል፡፡ ንጉስም ቅዱስም የሚቀዳባት ደብረ ሮሃ ቤተ ክህነት አቅኝ ቤተ መንግሥት ተቀኝ ኾነው ዘመናትን አሳልፈውባታል፤ ኢትዮጵያንም አጽንተውበታል፡፡ ጠቢብ እጆች እና ደግ ልቦች ያቆሟቸው አብያተ ክርስቲያናት ዘመናትን አልፈው ዛሬም ድረስ ተዓምራዊ ናቸው፡፡ ታይተው የማይጠገቡት፣ ተመርምረው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply