ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ያሠለጠናቸውን 5 መቶ 44 ተማሪዎች በመጀመሪያ ዲግሪ እና በሁለተኛ ዲግሪ አስመረቀ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የሴኔት አባላት፣ የተመራቂ ወላጆች፣ የአካባቢው ታላላቅ የሀገር ሽማግሌዎችና የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ በተገኙበት በተለያዩ የትምህርት ዓይነቶች ያሠለጠናቸውን 5 መቶ 44 የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ ተማራዎችን አስመርቋል። የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አነጋግረኝ ጋሻው (ዶ.ር) በመልእክታቸው “በጉዟቹህ ያጋጠማችሁ ውጣ ውረድ ስፍር ቁጥር ከሌለው የጥናት ጊዜያት በኋላ ለዚህ የደስታቹህ ቀን በመድረሳቹህ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply