
የህወሓት ሊቀምንበር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) እየተካሄደ ባለው የክልሉ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ በትግራይ ያለውን አመራር መልሶ ማዋቀር እንዲደረግ ጥያቄ አቀረቡ። ክልሉን ሲያስተዳድር የቆየው የህወሓት ሊቀምንበር እና የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንት ደብረ ጽዮን ይህንን የተናገሩት በመካሄድ ላይ ባለውና “የክልሉ ምክር ቤት ስድስተኛ የሥራ ዘመን አምስተኛ መደበኛ ጉባኤ” በተባለው ላይ መሆኑን የክልሉ ቴሌቪዥን ዘግቧል።
Source: Link to the Post