ደብዛቸው የጠፋው የአማራ ተማሪዎች ዝርዝር

ከደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ታግተው ደብዛቸው እንዲጠፋ የተደረጉ 26 የአማራ ተማሪዎች ስም ዝርዝር:_ 1. በላይነሽ መኮንን ደምለዉ (የ1ኛ ዓመት የእርሻ ምጣኔ ሀብት ተማሪ)፣ 2. ሳምራዊት ቀሬ አስረስ (የ2ኛ ዓመት የጋዜጠኝነት ተማሪ)፣ 3. ዘዉዴ ግርማዉ ፈጠነ (የ3ኛ ዓመት የእርሻ ምጣኔ ሀብት ተመራቂ ተማሪ)፣ 4. ሙሉ ዘዉዴ አዳነ (2ኛ ዓመት የማህበረሰብ ሳይንስ ጥናት ተማሪ)፣ 5. ግርማቸዉ የኔነህ አዱኛ (3ኛ ዓመት የባዮቴክኖሎጂ ተመራቂ ተማሪ)፣ 6. ስርጉት ጌቴ ጥበቡ (የ1ኛ ዓመት የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ)፣ 7. ትግስት መሳይ መዝገቡ (የ12 ክፍል የመሰናዶ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply