ደጋፊዎቻቸው የአገሪቱ ምክር ቤትን ከወረሩ በኋላ ትራምፕ ከትዊተርና ከፌስቡክ ታገዱ – BBC News አማርኛ

ደጋፊዎቻቸው የአገሪቱ ምክር ቤትን ከወረሩ በኋላ ትራምፕ ከትዊተርና ከፌስቡክ ታገዱ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/AFB0/production/_116367944__116375274_screenshot2021-01-06at15.42.03.png

ዓለምን ባስገረመውና በአሜሪካ ምድር ይሆናል ተብሎ ባልተጠበቀ ነውጥ የዶናልድ ትራምፕ ደጋፊዎች የታችኛውና የላይኛው ምክር ቤት መሰብሰቢያ የሚገኝበትንና የመንግሥት መቀመጫ የሆነውን ካፒቶል ሒልን ጥሰው በመግባት አደጋ ያደረሱት በኋላ ተሰናባቹ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከዋነኛዎቹ የማኅበራዊ ሚዲያ የትስስር ገጾች እንዲታገዱ ተደርገዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply