ዲሞክራሲ በረከቱ እና ፈተናዎቹ

https://gdb.voanews.com/9F649B93-12C9-420C-ADDC-787D6F088969_cx0_cy6_cw0_w800_h450.jpg

የቃሉ መሰረት “የህዝብ መንግሥት .. የህዝብ የበላይነት .. ህዝብ የሥልጣን ምንጭ እና ባለቤት ነው” የሚል ነው። መታየት ያለበት ዲሞክራሲ “ሰው በተፈጥሮው ነጻ እና እኩል ነው” ከሚለው የማኅበራዊ ውል ንድፈ ሃሳብ ጋር የተቆራኘ ነው። ይሄም ስለሆነ ማንኛውም ሰው ሲፈጠር ነጻ ሆኖ ነው። ከዚህም አልፎ አንዱ በሌላው ላይ ተፈጥሯዊ (የበላይነት) ሥልጣን የለውም።” ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ/አንጋፋ የፍልስፍና መምህር/

Source: Link to the Post

Leave a Reply