ዲያስፖራው ከ20 ቢሊዮን ዶላር በላይ ወደ ሀገር ቤት መላኩ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ነብዩ ተድላ እንደገለጹት ባለፉት ስድስት ዓመታት የለውጥ ጉዞ በውጭ ግንኙነት እና በዲፕሎማሲው ዘርፍ በርካታ ውጤቶች ተመዝግበዋል፡፡ በተለይ በፖለቲካ፣ በምጣኔ ሃብታዊ፣ በዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ እና በሕዝብ ለሕዝብ ዲፕሎማሲ ውጤቶች ተገኝተዋል ነው ያሉት፡፡ ቃል አቀባዩ ከፖለቲካ ዲፕሎማሲ አኳያ ኢትዮጵያ በቀጣናው ሰላም እና መረጋጋት እንዲፈጠር የበኩሏን አስተዋጽኦ አድርጋለች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply