ዲጂታል ኢትዮጵያን ለመገንባት ለሚያደርገው ጥረት ከተቋማት ጋር በትብብር መሥራት አሥፈላጊ መኾኑን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ-ቴሌኮም ከውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ጋር የአጋርነት ስምምነት ውል ተፈራርሟል። ስምምነቱን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እና የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ሀብታሙ ኢተፋ ተፈራርመዋል። ይህ ስምምነት ለውጤታማ የውኃ እና የኢነርጂ አሥተዳደር ዲጂታል መፍትሔ መስጠትን ታሳቢ ያደረገ መኾኖ ተገልጿል። የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢነጅር ሀብታሙ ኢተፋ ስምምነቱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply