ዲጅታል መታወቂያ በፍጥነት እየተሰራጨ ነው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና መረጃ ኤጀንሲ ዲጂታል ነዋሪዎች መታወቂያ ለኅብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ ። በከተማዋ የሚሰጠውን የነዋሪነት ምዝገባ አገልግሎት በዲጂታል በታገዘ መልኩ እየሠራ ያለው ኤጀንሲው ደህንነትን ለማስጠበቅ የመታወቂያ አሰጣጥን ዲጂታል በማድረግ አገልግሎቱን ተደራሽ እያደረገ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply