ዳሞታ የቴክኖሎጂ እና ኢንቨስትመንት ባንክ በምስረታ ላይ ነው

ዳሞታ የቴክኖሎጂና ኢንቨስትመንት ባንክ አክሲዮን ማኅበር ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የምስረታ ፈቃድ በመውሰድ በምስረታ ላይ መሆኑን አስታወቀ። በምስረታ ላይ የሚገኘው ዳሞታ ባንክ አክሲዮን ማኅበር ዓላማና ትኩረት አድርጎ የተነሳው ዘመናዊ የፋይናንስ አገልግሎት ለመስጠት መሆኑን ለአዲስ ማለዳ አስታውቋል። ባንኩ በትኩረት የሚሠራባቸው ዘርፎች የተለያዩ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply