ዳሸን ባንክ ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች ገንዘብ በቀላሉ መላክና መቀበል የሚያስችል ሥምምነት መፈራረሙ ተገለጸ

ባንኩ “ቱንስ” ከተሰኘ ዓለም አቀፍ የክፍያ ኔትወርክ ተቋም ጋር መስማማቱ ነው የታወቀው። ይህም ደንበኞቹ ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች ገንዘብ በቀላሉ መላክ እንዲሁም የሚላክላቸዉን ገንዘብ መቀበል እንደሚያስችላቸው ተመላክቷል። ኹለቱ ተቋማት ከውጭ ወደ ኢትዮጵያ ገንዘብ በአጭር ጊዜና በተመጣጣኝ ክፍያ ለመላክ በጋራ ለመሥራት መስማማታቸዉ፣…

Source: Link to the Post

Leave a Reply