ዳሽን ባንክ “ዱቤ ፔይ” በተሰኘ መተግበሪያን ከኤግልላየን ሲስተም ቴክኖሎጅ ጋር በመተባበር ለደንበኞች አቀረበ

ማክሰኞ ሚያዚያ 18 (አዲስ ማለዳ) ዳሽን ባንክ “ዱቤ ፔይ ቴክኖሎጂ” የተሰኘ አዲስ የሞባይል መተግበሪያ ለደንበኞች ማቅረብ የሚያስችለውን የመግባቢያ ሥምምነት ከኤግልላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ጋር በዛሬው ዕለት ተፈራርሟል። መተግበሪያው ለነጋዴዎች፣ ለአምራቾችና ለአገልግሎት አቅራቢዎች ተጨማሪ የግብይት እድልን እንደሚፈጥር የተገለፀ ሲሆን፤ የተለመደውን ባህላዊ የዱቤ…

The post ዳሽን ባንክ “ዱቤ ፔይ” በተሰኘ መተግበሪያን ከኤግልላየን ሲስተም ቴክኖሎጅ ጋር በመተባበር ለደንበኞች አቀረበ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply