“ዳኝነት ከሙያዎች ሁሉ የላቀ ሥነ ምግባር የሚጠይቅ ሙያ ነው” የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ዓብዬ ካሳሁን

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የ11 ወራት አፈጻጸሙን ገምግሟል። የዳኞች ሥነ ምግባርን ለማሻሻል በቀጣይ ሊደረጉ በሚገባቸው ጉዳዮች ዙሪያም መክሯል። በክልሉ የተፈጠረው የጸጥታ ችግር መደበኛ የዳኝነት እና የፍትሕ ሥርዓትን ለመከወን እንቅፋት ኾኖ መቆየቱ ተነስቷል። ፍርድ ቤቱ በጸጥታ ችግር ውስጥም ኾኖ በርካታ ሥራዎችን መሠራቱም ተመላክቷል። የጸጥታ ችግሩ በሰበር ችሎት፣ በፍትሐብሔር እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply