ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ዳያስፖራው በሀገራዊ የልማት ሂደት ውስጥ እያበረከታቸው ያሉ በጎ አስተዋጽኦችን አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ። በሰሜን አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ ከሚኖሩ የዳያስፖራ ማኅበረሰብ አባላት ጋር ዘላቂ ሀገራዊ ትስስርና ተሳትፎን ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄዷል። በውይይቱ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ፣ […]
Source: Link to the Post