“ድምጹን ያቀነባበሩት ሕዝብና መንግሥት በጥርጣሬ እንዲተያዩ የሚፈልጉ ናቸው” ብልጽግና – BBC News አማርኛ

“ድምጹን ያቀነባበሩት ሕዝብና መንግሥት በጥርጣሬ እንዲተያዩ የሚፈልጉ ናቸው” ብልጽግና – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/0240/production/_118767500_b6416bae-05f7-4322-b94c-c22877bb0700.jpg

የጠቅላይ ሚንስትሩ ጽህፈት ቤት ሐሰተኛ ነው ያለው እና በብልጽግና የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚንስትሩ ተናገሩት የተባለው ድምጽ ከየት ተቆርጦ እንደተቀጠለ በሰዓታት ውስጥ ይፋ ይደረጋል ተባለ። የብልጽግና ፓርቲ ሕዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ዛሬ ከሰዓት ለቢቢሲ እንደተናገሩት፤ ሐሰተኛው የጠቅላይ ሚንስትሩ ድምጽ ከየት ተቆርጦ እንደተቀጠለ የሚያሳይ ማስረጃ ለሕዝብ ይቀርባል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply