ድምጽ አልባው ገዳይ በሽታ!

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አዕምሯችን ከጠቅላላው የሰውነት ክፍል ሁለት በመቶ እንደሚመዝን ይነገራል። ይህም በሰውነት ውስጥ ካለው ጠቅላላ የደም አቅርቦት ከ15 እስከ 20 በመቶ የሚኾነውን እንደሚወስድ መረጃዎች ያሳያሉ። በዚህ የደም ዝውውር አማካይነት አዕምሮ ኦክስጅንን ጨምሮ ሌሎች አስፈላጊ ንጥረ ነገሮችን ያገኛል። ይህ የደም ሥር በተለያዩ ምክንያቶች ሙሉ በሙሉ ሲዘጋ እና በጭንቅላት ውስጥ የደም መፍሰስ አደጋ ሲያጋጥም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply