ድምፃዊ ዳኘ ዋለ (ወይ ፍንክች)በሀውልቱ መፍረስ ምክንያት ደስታውን ገለፀ!!             አሻራ ሚዲያ     ታህሳስ 10/2013 ዓ•ም ባህርዳር ድምፃዊ ዳኘ…

ድምፃዊ ዳኘ ዋለ (ወይ ፍንክች)በሀውልቱ መፍረስ ምክንያት ደስታውን ገለፀ!! አሻራ ሚዲያ ታህሳስ 10/2013 ዓ•ም ባህርዳር ድምፃዊ ዳኘ…

ድምፃዊ ዳኘ ዋለ (ወይ ፍንክች)በሀውልቱ መፍረስ ምክንያት ደስታውን ገለፀ!! አሻራ ሚዲያ ታህሳስ 10/2013 ዓ•ም ባህርዳር ድምፃዊ ዳኘ ዋለ/የጨነቀለት/ በዛሬው እለት በባህርዳር የሰማዕታት ሀውልት ተብሎ ለበርካታ አመታት ቆሞ የነበረው እና ነፍጥ ዘቅዝቆ የነበረው ሀውልት መፍረሱን ተከትሎ ደስታውን ለአሻራ ሚዲያ ገለፀ። ቀና በል ቀና በል አንገትክን አትድፋ ፣ ነፍጥ አይዘቀዝቅም ጀግና አቆርጥም ተስፋ !!

Source: Link to the Post

Leave a Reply