ድምፅዎ ልዩ እና የራስዎ ብቻ ነው፤ ግና ቢያጡትስ?

https://gdb.voanews.com/01000000-0a00-0242-fdb8-08db2f855ae7_tv_w800_h450.jpg

ጽሑፍን ወደ ንግግር የሚለውጠው ቴክኖሎጂ፣ አንደበት የሚያወጣውን የመናገር ክሂል በልዩ ልዩ ምክንያቶች ያጡ ሰዎች፣ ራሳቸውን ይገልጹ ዘንድ እያስቻለ ይገኛል፡፡

ቀደም ሲል የንግግር ቃሉ ሲሰማ፣ የሮቦት መሰል ድምፅ የነበረ ቢኾንም፣ በቅርብ የወጡ ዐዲስ ቴክኖሎጂዎች፣ ተጠቃሚዎች፣ የተጠቃሚዎችን ምስል ከቃላቸው እና ድምፃቸው ጋራ በተዋሐደ መልኩ እንዲያገኙ እየረዷቸው ነው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ዘገባ ያገኛሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply