ድሪብል ስፖርት በመደበኛ ፕሮግራሞቹ ተመልሷል ዛሬ በድሪብል ስፖርት የማይዳሰሱ ስፖርታዊ ጉዳዮች የሉምከእነሱም መካከል ነገ የሚደረገዉ ተጠባቂዉ 46ተኛው የሸገር ደርቢ ተቀዳሚው ነው…

ድሪብል ስፖርት በመደበኛ ፕሮግራሞቹ ተመልሷል

ዛሬ በድሪብል ስፖርት የማይዳሰሱ ስፖርታዊ ጉዳዮች የሉም

ከእነሱም መካከል

ነገ የሚደረገዉ ተጠባቂዉ 46ተኛው የሸገር ደርቢ ተቀዳሚው ነው

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ቡና

እንዲሁም በአዉሮፓ ሊጎች የዝዉዉር ገበያዉ ደርቷል።

ምንም የሚቀርቦ የዝዉዉር መረጃ አይኖርም

ደማቅ ታሪካችንም ለየት ባለ ሁኔታ ተዘጋጅቶ እናንተን አድማጮቻችንን እየተጠባበቀ ይገኛል።

እነዚህን እና ሌሎች ጉዳዩችን ለማግኘት ከቀኑ 11 ጀምሮ የሬድዮ መስመሮን የኢትዮጵያዊያን የሆነዉ ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ላይ ማድረግ ብቻ ነዉ ።

አጋራችን

ዲኤስ ቲቪ አብሮን አለ።

አስተያየት በስቱድዮ የስልክ መስመር
011-668-6041
በአጭር የፅሁፍ መልእክት መቀበያችን
6321 አድርሱን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply