“ድርቁን እያሸነፍን ነው” የአበርገሌ ወረዳ አርሶ አደሮች።

ባሕርዳር: የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር ሃላዩ መኮንን የአበርገሌ ወረዳ ነዋሪ ሲኾኑ በድርቁ ምክንያት ከፍተኛ ችግር ውስጥ እንደነበሩ ተናግረዋል፡፡ ያለፈው ክረምት ዝናቡ ወጣ ገባ በመኾኑ የዘሩት እህል ሙሉ በሙሉ መጥፋቱን ገልጸዋል፡፡ ድርቁ ከባድ ስለነበር ለከብቶቻቸው የሚያቀርቡት መኖ በማጣጣታቸው መጎዳታቸውንም ነው የነገሩን፡፡ ነገር ግን የመስኖ አማራጭ ተጠቅመው ፈጥነው የሚደርሱ እንደ ሽንኩርት፣ በቆሎ እና ማሽላ የመሳሰሉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply