ድርቁ ያስከተለው የሥርዓተ ምግብ ችግር!

ባሕር ዳር: የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገሪቱ በተለያዩ ጊዜያት የሚከሰተው ድርቅ የሀገሪቱ የጀርባ አጥንት በኾነው የግብርና ክፍለ ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጫና እያደረሰ ይገኛል። አርሶ አደሮች ከእጅ ወደ አፍ የዘለለ ምርት እንዳያመርቱ አድርጎ ቆይቷል። የአርሶ አደሮች ብቻ ሳይሆን የአብዛኛው ኢትዮጵያውያን የምግብ ዋስትና ጉዳይ ጥያቄ ውስጥ እንዲገባም አድርጎታል። በዚህ ዓመትም በሀገሪቱ ድርቅ ከተከሰተባቸው አካባቢዎች የአማራ ክልል አንዱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply