ድርቅን እንደ ፖለቲካ መጠቀም ፍፁም ስህተት ነው፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚኒስትር ዓብይ አህመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሳላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እየሰጡ ይገኛሉ፡፡
ድርቅን በተመለከተ ካነሷቸዉ መልዕክቶች መካከል፡

•ዘንድሮ በትግራይ፣በአማራ እና ኦሮሚያ በተወሰነ አካባቢ ድርቅ ተከስቷል፡፡

•ለድርቁ ትኩረት መንግስት አልሰጠውም ይላሉ መንግስት ግን 15 ቢሊዮን ብር ወጮ አድጓል ሲሉ ተድምጠዋል፡፡

•በመሆኑም የተከሰተውን ድረቅ ለፖለቲካ መዋል ትክክል አየይደለም ሲሉም ተናግረዋል፡፡

•ወደ ትግራይ ክልል ከ500ሺህ ኩንታል በላይ ልከናል ይህንን የክልሊ መንግስት ከፍተኛ ችግር ወዳለባቸው ማከፋፈል ነው ያለበት ብለዋል፡፡

•ድርቅ በየአስር ዓመቱ በኢትዮጵያ ይከሰት ነበር ቀጥሎ በሰባት ዓመት ሆነ ቀጥሎ በሶስት ዓመት ድርቅ ይከሰታል፡፡

•ድርቅና ርሃብ የሚለውን ግን መለየት አለብን፡፡

•ተባብረን ሰው እንዳይሞት መረባረብ ነው ያለብን እንጂ ድርቁን ፖለቲካዊ ማድረግ ረገቢ አይደለም ብለዋል፡፡

አቤል ደጀኔ
ጥር 28 ቀን 2016 ዓ.ም

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply