ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች በመስኖ የሚያለሙ አርሶ አደሮች ውጤታማ እየሆኑ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ድርቅ በተከሰተባቸው አካባዎች ያሉ እና ለመስኖ ልማት ምቹ የኾኑ አካባቢዎች የሚገኙ አርሶ አደሮች ካለባቸው ችግር እንዲወጡ ጥረት እየተደረገ እንደሚገኝ አርሶ አደሮች ተናግረዋል፡፡ አርሶ አደር አለቃ ግርማው እና አርሶ አደር አዳነ ቢተው ለአሚኮ እንደገለጹት በግማሽ ሄክታር መሬት ላይ ፈጥነው የሚደርሱ የአዝዕርት ዓይነቶችን በመስኖ እንዲዘሩ በመንግሥት በኩል የተደረገላቸው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply