ድርጅታዊ ኮንፈረንሱ ውስጣዊ ችግሮችን በመለየት የመፍትሔ አቅጣጫዎችን የሚያመላክት መኾኑን ተሳታፊዎች ተናገሩ፡፡

ባሕርዳር : ግንቦት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር ከሀገራዊ ለውጥ ማግስት ተስፋ የተጣለባቸው በርካታ የልማት፣ የዴሞክራሲ እና የመልካም አሥተዳደር ጅምሮች ታይተዋል፡፡ የሕዝብ መሠረታዊ እና ነባር ጥያቄዎች ተለይተው በኢትዮጵያዊነት ጥላ ሥር ሠላማዊ ትግል ማድረግ ከተጀመረ ሰነባብቷል፡፡ ነገር ግን በየወቅቱ በሚፈጠሩ አዳዲስ አጀንዳዎች እና መልካቸውን እየቀያየሩ በተፈጠሩ ችግሮች ማኀበራዊ ረፍት ያጣው ሕዝብ ቅሬታዎቹን በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ገልጿል፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply