ድንቅ ምድር- ኢትዮጵያ

ባሕር ዳር: ሕዳር 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ13 ወራት የፀሐይ ብርሃን ባለፀጋ፤ የገነት ተምሳሌት፣ ከዳሎል እስከ ራስ ደጀን አስደማሚ የተፈጥሮ መልክ፤ ምድረ-ቀደምት የሰውልጆች መገኛ የድንቅነሿ-ድንቅ ሀገር፣ ድንቅ ምድር ኢትዮጵያ፡፡ ኢትዮጵያ ዘመን ያልሻረው የትውልድ አሻራ፤ ዓለምን የሚያስደምም፤ ዛሬም ድረስ የዘመኑ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ከደረሱበት ውጤት በላቀ ደረጃ አሻራቸው ያረፈባት ምድር ናት፡፡ የሰው ልጅ የፈጠራ ውጤቶች፣ በተለይ ደግሞ የኪነ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply