“ድንበሩ ወደ ቀደመ ቦታው ተመልሶ ችግሩ በሰላም መፍታት አለበት” የኢትዮጵያ መንግሥት – BBC News አማርኛ

“ድንበሩ ወደ ቀደመ ቦታው ተመልሶ ችግሩ በሰላም መፍታት አለበት” የኢትዮጵያ መንግሥት – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/0A89/production/_116379620__116366834_135764493_4313916968635513_7356042588045195146_o.jpg

በፌደራል መንግሥትና በህወሓት ኃይሎች መካከል ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም የተቀሰቀሰው ግጭት ተከትሎ የሱዳን ጦር የኢትያጵያን ድንበር ጥሶ በመግባት መሬት መያዙን ኢትዮጵያና ሱዳን ከዚህ ቀደም የነበራቸውን መልካም ግንኙነት እንዲሻክር ያደረገ መሆኑን ቃል አቀባዩ ተናግረዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply