ድንበር አካባቢ የተከሰተው ግጭት “የሱዳን መንግሥት የታችኛው እርከን ችግር ነው”- ኢትዮጵያ – BBC News አማርኛ

ድንበር አካባቢ የተከሰተው ግጭት “የሱዳን መንግሥት የታችኛው እርከን ችግር ነው”- ኢትዮጵያ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/6485/production/_116133752__110512048_mediaitem110512047.jpg

በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ ሱዳንና ኢትዮጵያ በሚዋሰኑበት የድንበር አካባቢ የተከሰተው ግጭት በስፍራው ባለ የሱዳን መንግሥት መዋቅር ውስጥ በተከሰተ ችግር ምክንያት መሆኑን የኢትዮጵያ መንግሥት ገለጸ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply