
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከኳታር የህብረተሰብ ጤና ሚኒስትር ጋር ተወያዩ፡፡
ሁለቱ ሚኒስትሮች በውይይታቸው በጤናው ዘርፍ የሀገራቱን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
የስምምነቱ አላማ በሀገራቱ መካከል የመጀመሪያ ደረጃ ጤና አጠባበቅ ስርዓት ትብብር ለማጠናከር ያለመ ነው ተብሏል፡፡
ከዚህ በተጨማሪም የጤና መረጃ ስርዓቶችን፣ የጤና ባለሙያ፣ የአስቸኳይ ጊዜ ምላሽ፣ እንዲሁም በጤና ዙሪያ የሚደረጉ ምርምሮች እና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት መስማማታቸውን ዶክተር ሊያ በፌስቡለክ ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
The post ዶክተር ሊያ ከኳታር የህብረተሰብ ጤና ሚኒስትር ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
Source: Link to the Post