
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዶክተር አረጋዊ በርሔ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በትናንትናት እለት ማለትም ጥቅምት 04 ቀን 2013 ዓ.ን ዶክተር አረጋዊ በርሔን ጽህፈት ቤቱ ዋና ዳይሬክተር አድርገው ሞሻማቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
#FBC
የዜና ሰዓት ሳይጠብቁ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ትኩስ እና ሰበር ዜናዎችን በፍጥነት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መልክ በስልክዎ ላይ እንዲደርስዎ ወደ 8111 OK ብለው ይላኩ።
The post ዶ/ር አረጋዊ በርሔ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ም/ቤት ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
Source: Link to the Post