ዶ/ር ደብረጺዮንን ጨምሮ አራት የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች “ወርቃምባ” ከተባለች ከተማ ይገኛሉ ተባለ

ከአራቱ ውጭ ያሉ ሌሎች አመራሮች ደግሞ አዋሳኝ በሆኑ የአማራ ክልል የተከዜ ጫፍ ስፍራዎች ሲመላለሱ መታየታቸው ተገልጿል

Source: Link to the Post

Leave a Reply