ዶ/ር ደብረጺዮን ጦርነት ቆሞ ድርድር እንዲካሄድ መጠየቃቸው ተሰማ – BBC News አማርኛ

ዶ/ር ደብረጺዮን ጦርነት ቆሞ ድርድር እንዲካሄድ መጠየቃቸው ተሰማ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/09DA/production/_115322520_571b609c-03ea-4b3f-90ee-fa67a8007592.jpg

የፌደራል መንግሥት ከአማራ ክልል ጋር በመሆን ከትግራይ ክልል ኃይሎች ጋር ወደ ግልጽ ጦርነት ከገቡት ስድስት ቀናት አልፈዋል። የተባበሩት መንግሥታት ቢያንስ በስምንት ቦታዎች ጦርነት እየተካሄደ መሆኑን በመግለጫው አመልክቷል። እስካሁን ከሁለቱም ወገን በሰው ሕይወት ላይ ስለደረሰው የተገለፀ ነገር የለም።

Source: Link to the Post

Leave a Reply