ሰኞ ግንቦት 8 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ዶ/ር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤልን ጨምሮ ለ 37 ተከሳሾች ጥሪ እንዲያደርግ ታዞ የነበው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲግ ኮርፖሬሽን (EBC) ጥሪ ስለማድረጉ ማረጋገጫ እንዲያቀርብ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የፀረሽብርና ህገመንግስታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ትዕዛዝ ሰጠ።…
The post ዶ/ር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤልን ጨምሮ ለ37 ተከሳሾች ጥሪ እንዲያደርግ የታዘዘው EBC ጥሪ ስለማድረጉ ማረጋገጫ እንዲያቀርብ ትዕዛዝ ተሰጠ first appeared on Addis Maleda.
Source: Link to the Post