ዶ/ር ፀጋ፤ የእሥራዔል ሸንጎ አባል ስለ ጦርነቱ

https://gdb.voanews.com/01000000-0aff-0242-5230-08dbcc260615_tv_w800_h450.jpg

በእሥራዔል ሃማስ ጦርነት ላይ የእሥራዔል ክሴኔት ወይም ሸንጎ አባል የሆኑት ትውልደ-ኢትዮጵያ ቤተ እሥራዔል ዶ/ር ፀጋ ፈንታሁን መላኩ ማብራሪያ ሰጥተውናል። በሌላ በኩል ወደ ፍልስጥዔማዊያኑ ስንመለስ “መሄጃ የሌላቸውን ሰዎች ከአካባቢዎቻቸው ለቅቀው እንዲወጡ እሥራዔል ዛሬ ያወጣችው ትዕዛዝ ‘ዘር የማፅዳት እርምጃ ነው’” ሲሉ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፍልስጥዔም አምባሳደር ሪያድ መንሱር ዛሬ ማምሻውን ክሥ አሰምተዋል።  

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply