ጀማሪ ሥራ ፈጣሪዎችን ለመደገፍ ያለመ “ኔስት” የተባለ ብሔራዊ ኢኒሼቲቭ ተጀመረ።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ጀማሪ ሥራ ፈጣሪዎችን ለመደገፍ እና በቴክኖሎጂ የታገዘ ዓለም አቀፍ የገበያ ትስስር ለመፍጠር “ኔስት” የተባለ ብሔራዊ ኢኒሼቲቭ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በጋራ እያካሄደዋል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚንስትሩ በለጠ ሞላ (ዶ.ር) በዓለማችን ላይ ጀማሪ ሥራ ፈጣሪዎች አዳዲስና ችግር ፈቺ የፈጠራ ሃሳቦችን በማመንጨት ግዙፍ ኢኮኖሚን እየገነቡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply